January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የአይቻልም እና የአይሆንም መንፈስን መስበር ከተቻለ የማይቻል ነገር የለም “- ተማሪ ወጋየሁ ወራጆ

ተማሪ ወጋየሁ ወራጆ አይነ ስውርና አካል ጉደተኛ የሆነው የአዲስ አበባ ዩኒቭሲቲ የከፍተኛ ማዕረግ ተመራቂ ነው።የገጠሙት ፈተናዎች ለበርካታ ዓመታት ትምህርት እንዲያቋርጥ ቢያስገድዱትም ህልሙን ከማሳካት እንዳላገዱትም ነው ተማሪ ወጋየሁ ወራጆ የሚናገረው።ፈተናዎችን አሸንፎ ወደ ትምህርት አለም ተመልሶ ትምህርቱን በጥሩ ውጤት በድል ያጠናቀቀ የማዕረግ ተመራቂ መሆኑን ነው ዩኒቨርሲቲው ያስታወቀው።

Al-Ain