July 7, 2024

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የጋዛው ጦርነት የሚቆም ከሆነ ሄዝቦላ በእስራኤል ላይ ጥቃት መሰንዘሩን እንደሚያቆም አስታወቀ

የቡድኑ ምክትል መሪ ጦርነቱ በዚህ የሚቀጥል ከሆነ የእስራኤል ትልልቅ ከተሞች በሮኬት ኢላማዎቻችን ውስጥ ናቸው ብለዋል

በእስራኤል እና በሂዝቦላ መካከል ያለው ውጥረት ወደ ለየለት ጦርነት እንዳያመራ ከፍተኛ ስጋት አንዣቧል

የጋዛው ጦርነት የሚቆም ከሆነ ሄዝቦላ በእስራኤል ላይ ጥቃት መሰንዘሩን እንደሚያቆም አስታወቀ፡፡ 

የቡድኑ ምክትል መሪ ሼክ ናይም ካሲም “በግጭቱ የተሳተፍነው ለሀማስ እና ለፍልስጤማውያን ያለንን አጋርነት ለማሳየት ነው፤ እስራኤል ውግያውን የምታቆም ከሆነ ያለምንም ውይይት እኛም ጥቃት ማድረሳችን እናቆማለን” ብለዋል፡፡

Al-Ain