January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

984 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

በሳውዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 984 ኢትዮጵያውያን በዛሬው እለት በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

በዕለቱ የተመለሱት ኢትዮጵያውያን ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ፤ 20ዎቹ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሆኑ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመልክቷል።

ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ስራ እየተሰራ እንደሚገኝም ተገልጿል።

ከሚያዚያ 04 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ በሚገኘ

FBC