January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ቻይና በአማርኛ ቋንቋ ያስተማረቻቻውን የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን አስመረቀች

የቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርሲሰቱ በአማርኛ ቋንቋ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎቹን አስመርቋል

አማርኛ በቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ (BFSU) ከሚሰጡ 101 የውጭ ቋንቋ ትምህርቶች አንዱ ነው

ቻይና በአማርኛ ቋንቋ ያስተማረቻቻውን የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን በትናትናው እለት አስመርቃለች።

በቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ (BFSU) በትናናው አልተ ተማሪዎቹን ያመረቀ ሲሆን፤ ከተመራቂዎቹ መካከልም በአማርኛ ቋንቋ በመጀመሪያ ዲግሪ ያስተማራቸውን ተማሪዎቹ ይገኙበታል።

Al-Ain