June 30, 2024

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የውጭ ሀገራት ባንኮች በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መሳተፍ የሚፈጥረው እድል እና ስጋት ምንድን ነው?

የውጭ ባንኮች እንዲገቡ መፈቀዱን ተከትሎ መንግስት የሀገር ውስጥ ባንኮች ስትራቴጃቸውን እንዲንዲከልሱ ሲያሳስብ ቆይቷልቀዳሚ ገፅዜናአስተያየትፖለቲካኢኮኖሚማህበራዊልዩልዩስፖርትየመረጃ ሳጥንተመልከትኢኮኖሚየውጭ ሀገራት ባንኮች በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መሳተፍ የሚፈጥረው እድል እና ስጋት ምንድን ነው?የውጭ ባንኮች እንዲገቡ መፈቀዱን ተከትሎ መንግስት የሀገር ውስጥ ባንኮች ስትራቴጃቸውን እንዲንዲከልሱ ሲያሳስብ ቆይቷልአል-ዐይን 2024/6/27 16:28 GMTአዲስ አበባመንግስት በአምስት ዓመታት ውስጥ ከሦስት እስከ አምስት ለሚደርሱ የውጭ ባንኮች ፈቃድ ለመስጠት እቅድ ይዟልበኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች ባለፉት አመታት ለውጭ ኩባንያዎች ተሳትፎ ዝግ ሆነው የቆዩ ናቸው።በአፍሪካ ሀገራት እና በተለያዩ የአለም ክፍሎች የሚሰራበት ካፒታል ማርኬትን ጨምሮ የኩባንያዎችን ድርሻን የመሸጥ አሰራር በኢትዮጵያ ገና ዳዴ በማለት ላይ ያለ ነው፡፡የሳፈሪኮም ኩባንያ ወደ ገበያው መግባት እንዲሁም የኢትዮቴሌኮምን ድርሻ ለውጭ ኩባንያዎች ለመሸጥ እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች የቅርብ አመታት እንቅስቃሴዎች ናቸው።በሀገሪቱ የባንኩን ሴክተር ብንመለከት የግል ባንኮች እንዲቋቋሙ እና አገልግሎት እንዲሰጡ ፈቃድ ከተሠጠ ከ32 አመታት የተሻገረ ታሪክ የለውም፡፡

Al-Ain