January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የፈረንሳዩ ቡጋቲ ኩባንያ በሰዓት 445 ኪሎ ሜትር የምትጓዝ መኪና ሰራ

አዲሱ መኪና 1 ሺህ 800 የፈረስ ጉልበት ያለው ሲሆን በሰዓትም 445 ኪሎ ሜትር መጓዝ እንደሚችል ተገልጿል።

አዲሷ መኪና 4 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ የወጣላት ሲሆን የተወሰኑ የሙከራ ስራዎች ከተደረጉ በኋላ 250 ምርቶች ለገበያ ይቀርባሉ ተብሏል።

አዲሷ ተሽከርካሪ ሶስት የኤሌክትሪክ ሞተር እንዲሁም አንድ የነዳጅ ሞተርም እንዳላት ተገልጿል።

Al-Ain