ፖሊስ በህይወት የተረፉ ሰዎችን ለመታደግ ጥረት እየተደረገ መሆኑንና የአደጋውን መንስኤ እያጣራ መሆኑን አስታውቋልበህንድ በደረሰ የባቡር ግጭት አደጋ እስካሁን የ13 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 30 ሰዎች ደግሞ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተነግሯል።አደጋው የደረሰው የመንገደኞች እና እቃ ጫኝ ባቡሮች በመጋጨታቸው እንደሆነ የገለጸው የአካባቢው ፖሊስ የአደጋውን መንስኤ እያጣራሁ ነው ብሏል።በምስራቅ ህንድ ዌስት ቤንጋል ክልል የደረሰውን አደጋ ተከትሎ የነፍስ አድን ሰራተኞች በሕይወት የተረፉ ሰዎችን በማፈላለግ ላይ ይገኛሉ።
Woreda to World
More Stories
ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከፑቲን ጋር የሚያደርጉት ንግግር እየተመቻቸ መሆኑን ገለጹ።
የአሜሪካ ኮንግረስ በአለም አቀፉ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ድምጽ ሰጠ
አስደንጋጩ የሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት አልበረደም