January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ሌሎቸ ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡

ውይይቱ በሩሲያ እየተካሄደ ከሚገኘው የብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ጎን ለጎን ነው የተደረገው፡፡

FBC