July 4, 2024

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

በተለያዩ ክልልች ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ፈተና እየተሰጠ ነው

በተለያዩ ክልሎች የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ለተማሪዎች እየተሰጠ ነው፡፡

በዚህም የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ፈተና በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ጋምቤላ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች፣ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ፣በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እንዲሁም በሌሎች ክልሎች እየተሰጠ ነው፡፡

FBC