January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ግዙፍ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል በአምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ግዙፍ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል በአምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡

እንደ አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም መረጃ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ግዙፍ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል አምስተኛ ደረጃን የያዘችው 205.1 ቢሊየን ዶላር ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) በማስመዝገብ ነው::

ከዓለም ደግሞ በ57ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡

ደቡብ አፍሪካ ፣ግብፅ፣አልጄሪያ እና ናይጄሪያ ደግሞ በአፍሪካ ግዙፍ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት ከአንድ እስከ አራተኛ ደረጃን የያዙ ሀገራት ናቸው፡፡

FBC