January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በአሸናፊ ከበደ (ፕ/ር) ስም የተሰየመውን የሙዚቃዊ ጥበባት ማዕከል መረቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት በአሸናፊ ከበደ (ፕ/ር) ስም የሰየመውን የሙዚቃዊ ጥበባት ማዕከል መርቀዋል፡፡የሙዚቃዊ ጥበባት ማዕከሉ በኢትዮጵያ በአይነቱ የመጀመሪያ መሆኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ያመላክታል፡፡

FBC