January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

አየር መንገዱ ወደ አክሱም ዳግም በረራ ጀመረ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አክሱም ከተማ አቋርጦት የነበረውን በረራ ዛሬ ዳግም ጀምሯል፡፡ላለፉት ስድስት ወራት ሲካወኑ የነበሩ የጥገና ሥራዎች መጠናቀቃቸውን ተከትሎ ነው አውሮፕላን ማረፊያ በዛሬው ዕለት ዳግም ለአገልግሎት ክፍት የሆነው፡፡በዳግም በረራ ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይም÷የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው እና የትግራይ ክልል ጊዜያው አስተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር ጌታቸው ረዳ ተገኝተዋል፡፡

FBC