July 4, 2024

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

አለም ወደ ኑክሌር ጦርነት እየተንደረደረ ነው-ተመድ

በ2023 የአለም አቀፍ ወታደራዊ በጀት 2.4 ትሪልዮን ደርሷልአለም ወደ ኑክሌር ጦርነት እየተንደረደረ መሆኑን የመንግስታቱ ደርጅት(ተመድ) ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ተናገሩ፡፡   ዋና ጸኃፊው በጦር መሳርያ ቁጥጥር አሶሴሽን አመታዊው ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር በ1991 ከሶቭየት ህብረት መፍረስ በኋላ የኑክሌር ጦርነት ስጋት በእጥፍ ጨምሯል ብለዋል።

Al-Ain