January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የፕሪሚየር ሊጉ ቀሪ ጨዋታዎች በሐዋሳ እንደሚካሄዱ ተመላከተ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ27 እስከ 30ኛ ሣምንት ያሉ ጨዋታዎች በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄዳቸው እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ አክሲዮን ማኅበር እንዳስታወቀው÷ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ መልስ የፕሪሚየር ሊጉ የ27ኛ ሣምንት ጨዋታዎች ሐሙስ ሰኔ 6 ቀን 2016 ይጀምራሉ፡፡

ከ27ኛ ሣምንት ጀምሮ እስከ 30ኛ ሣምንት ያሉ ጨዋታዎችም በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄዳቸውን እንደሚቀጥሉ ማኅበሩ አረጋግጧል፡፡

FBC