በአለም አቀፍ ደረጃ 140 ሚሊየን ሰዎች ቤታቸውን ጎዳና አድርገዋል
ቀዳሚ ገፅዜናአስተያየትፖለቲካኢኮኖሚማህበራዊልዩልዩስፖርትየመረጃ ሳጥንተመልከትፖለቲካበርካታ የጎዳና ተዳዳሪዎች ያሉባቸው 10 የአፍሪካ ሀገራትበአለም አቀፍ ደረጃ 140 ሚሊየን ሰዎች ቤታቸውን ጎዳና አድርገዋልአል-ዐይን 2024/6/1 16:37 GMTየጎዳና ተዳዳሪዎች በአፍሪካበአፍሪካ ናይጄሪያ 24 ሚሊየን የጎዳና ተዳዳሪዎች መገኛ በመሆን ቀዳሚዋ ናትበተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ምክንያቶች መኖርያቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ ሰዎች ቁጥር በአለም አቀፍ ደረጃ 140 ሚሊየንን ተሻግሯል፡፡የከተሞች መስፋፋት እና ስራ አጥነት፣ የቤተሰብ ሁኔታ፣ የህዝብ ቁጥር መጨመር፣ የኑሮ ውድነት እና ድህነት ሰዎች ወደ ጎዳና እንዲወጡ ከሚያስገድዱ ምክንያቶች መካከል ይጠቀሳሉ፡፡በተጨማሪም በፖለቲካዊ ምክንያቶች ለዚህ ችግር የሚዳረጉ ዜጎች ቁጥርም ቀላል እንዳልሆነ ይነገራል፡፡ናይጄሪያ 24 ሚሊየን የጎዳና ተዳዳሪዎችን በመያዝ ቀዳሚዋ ስትሆን ግብጽ በ12 ሚልየን ትከተላታለች።በሚልየን የሚቆጠሩ ጎዳና ተዳዳሪዎች ያሉባቸው ሀገራት እንዳሉ ሁሉ አንድም የጎዳና ተዳዳሪ የሌለባቸው ጥቂት ሀገራትንም መጥቀስ ይቻላል፡፡ጆርዳን፣ ቡታን፣እና ቫቲካን ሲቲ ከነዚህ መካከል ተጠቃሽ ናቸው፡፡በአፍሪካ ከፍተኛ የጎዳና ተዳዳሪ ቁጥር ያለባቸው 10 ሀገራት የትኞቹ ናቸው? ይመልከቱ።

Al-Ain
More Stories
የዩክሬን አየር ሃይል 106 የሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትቶ መጣሉን አስታውቋል፡፡
ትራምፕ ጦርነቱን በመጀመር እና ስምምነት ላይ ባለመድረስ ዩክሬንን ወቀሱ
የማሻ ወረዳ ምክር ቤት 4 ኛ ዙር12ኛ ዓመት የሥራ ዘመን12 ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።