January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ፑቲን ምዕራባውያን ዩክሬን ሩሲያን በሚሳይል እንድትመታ በመፍቀድ “በእሳት እንዳይጫወቱ” አስጠነቀቁ

የሩሲያ ባለስጣናት ዩክሬን በሩሲያ ከተሞች እና የነዳጅ መሰረተልማቶች ላይ በምትፈጽማቸው ጥቃቶች ትግስታቸው እያለቀ መሆኑን እየተናገሩ ነው

ፑቲን ምዕራባውያን ዩክሬን ሩሲያን በሚሳይል እንድትመታ በመፍቀድ “በእሳት እንዳይጫወቱ” አስጠነቀቁ።

የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን በአውሮፓ የሚገኙ የኔቶ አባላት ዩክሬን ከምዕራባውያን ባገኘችው መሳሪያ ተጠቅማ ሩሲያ ውስጥ ዘልቃ ጥቃት እንድታደርስ በመፍቀድ በእሳት እንዳይጫወቱ ምዕራባውያንን በትናትናው አስጠንቅቀዋል።

Al-Ain