January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ጋር ተወያዩ

የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አመራሮቹ በክልሉ ልማት፣ ሠላም እና መልካም አሥተዳደር ዙሪያ በትኩረት መምከራቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡

FBC