January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ቻይና በቀይ ባሕር በሚያልፉ የንግድ መርከቦች ላይ የሚደርሰው ጥቃት እንዲያበቃ ጠየቀች

በቀይ ባሕር በሚጓጓዙ የንግድ መርከቦች ላይ የሚደርሰው ጥቃት አብቅቶ ሰላማዊ ጉዞ እንዲኖር የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ጥሪ አቅርበዋል።ሚኒስትሩ ጥሪውን ያቀረቡት በዛሬው ዕለት ከየመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በቻይና ቤጂንግ በተወያዩበት ወቅት ነው፡፡በጉዳዩ ላይም ቻይና ገንቢ ሚናዋን ለመወጣት ዝግጁ መሆኗ መገለጹን ተቅሶ ሬውተርስ ዘግቧል።

FBC