July 4, 2024

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ያስመዘገበችው 2፡11፡53 ሰዓት በሴቶች ማራቶን የዓለም ክብረ ወሰን ሆኖ ጸደቀ

አትሌት ትዕግስት አሰፋ ባለፈው ዓመት በበርሊን ማራቶን ያስመዘገበችው 2፡11፡53 ሰዓት በሴቶች ማራቶን የዓለም ክብረ ወሰን ሆኖ እንደጸደቀላት የዓለም አትሌቲክስ ዘግቧል።አትሌቷ ከወራት በኋላ በፈረንሳይ በሚካሄደው የ2024ቱ የፓሪስ ኦሎምፒክ ከአትሌት አማኔ በሪሶ እና ከአትሌት መገርቱ ዓለሙ ጋር ኢትዮጵያን በመወከል በሴቶች ማራቶን ትሳተፋለች።

EBC