January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በዛሬው እለት ሹመቶች ሰጥተዋል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል።በዚህም መሰረት፡-

1. ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር፣

2. አብረሃም በላይ (ዶ/ር) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ እና

3. መሀመድ እንድሪስ (ዶ/ር) በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ከግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።

EBC