የመንግሥት ቢሮዎች የቢሮ ከባቢን መቀየር የስራ ከባቢን ምቹ ማድረግ ከቀዳሚ የትኩረት መስኮቻችን አንዱ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ዛሬ በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ምድረ ግቢ የተሰሩት ስራዎች ብሎም በከተማ ልማት ስራ አኳያ ያሉትን ርምጃዎች ለመመልከት ጉብኝት አድርገናል ብለዋል።
EBC
More Stories
“አስቸኳይ ፓስፖርት እናሰራላችኋለን” በሚል ሰዎችን ሲያጭበረብሩ ነበሩ የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተያዙ
3ኛው የፓርላማ ዜጎች ፎረም እየተካሄደ ነው
ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚደረገው ድጋፍ እንዲጠናከር ጥሪ ቀረበ