January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ዜጎች ለ#ጽዱኢትዮጵያ በዲጂታል ቴሌቶን እያደረጉ ያለው ድጋፍ ቀጥሏል-ጠ/ሚ/ጽ/ቤት

ዜጎች ለ#ጽዱኢትዮጵያ በዲጂታል ቴሌቶን እያደረጉ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ።ዜጎች ለ#ጽዱኢትዮጵያ በዲጂታል ቴሌቶን እያደረጉ ያለው ድጋፍ ግንቦት 4 ከምሽቱ 12 ሰዓት በኋላ ንቅናቄው ሳይቆም በመቀጠሉ የተገኘ ተረፈ ‘የ50 ሚሊዮን ብር በአንድ ጀምበር’ ዲጂታል ቴሌቶን የተጨማሪ አንድ ቀን ገቢ 61,753,172.47 ብር መሆኑ ተገልጿል:: ይህን ተከትሎ ለ#ጽዱኢትዮጵያ በግንቦት 4 እና 5 የተገኘው ገቢ ድምር 216,253,172 ብር መድረሱን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የተገኘው መረጃ ያመላክታል

EBC