January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የሩሲያ ጦር በሰሜን ምስራቅ ዩክሬን የሚገኙ 5 መንደሮቸን ተቆጣጠረ

ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ የዩክሬን ጦር የመልሶ ማጥቃት እርምጃ እየወሰደ ነው ብለዋልየሩሲያ ጦር በሰሜን ምስራቅ ዩክሬን ውስጥ በአዲስ መልክ እያረገ ባለው ጥቃት አምስት መንደሮችን መያዙን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።የዩክሬን ባለስልጣናት በዩክሬን ካርኪቭ ክልል እና ሩሲያ ድንበር ላይ በሚገኙት “ግራጫ ዞን” ውስጥ የሚገኙትን መንደሮች በሩሲያ እጅ ስለመውደቃወቸው እስካሁን ያሉት ነገር የለም

FBC