January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ማንቼስተር ሲቲ ፉልሃምን በማሸነፍ የዋንጫ ግስጋሴውን አጠናክሯል

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ፉልሃምን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

የማንቼስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ግቫርዲዮል (2)፣ ፎደን እና አልቫሬዝ አስቆጥረዋል፡፡

ውጤቱን ተከትሎም ማንቼስተር ሲቲ 85 ነጥቦችን በመሰብሰብ የሊጉን መሪነት ማጠናከር ችሏል፡፡

FBC