የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከቱርክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም የጋራ በሆኑ የሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ፍሬያማ ምክክር አድርገዋል፡፡
በሀገራቱ መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትና አጋርነት ይበልጥ በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ መወያየታቸውንም በቱርክ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል፡፡
FBC
Woreda to World

More Stories
“አስቸኳይ ፓስፖርት እናሰራላችኋለን” በሚል ሰዎችን ሲያጭበረብሩ ነበሩ የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተያዙ
3ኛው የፓርላማ ዜጎች ፎረም እየተካሄደ ነው
ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚደረገው ድጋፍ እንዲጠናከር ጥሪ ቀረበ