January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የአርጀንቲናው የዓለም ዋንጫ አሸናፊ አሰልጣኝ ሞነቲ ህይወቱ አለፈ

ሞነቲ ከ1982ቱ የዓለም ዋንጫ በኋላ ብሔራዊ ቡድኑን ለቆ ወደ ባርሴሎና ክለብ በማቅናት በ1983 በኮፓ ዴል ሬይ ስኬት እንዲያስመዘግብ አስችሎታል

የአርጀንቲና ፕሬዝደንት ጃቪየር ሜሊ “ለሀገሪቱ ትልቅ ደስታ አምጥቶ የነበረው የቡድን መሪ በመለየቱ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል” ብለዋል

የአርጀንቲናው የዓለም ዋንጫ አሸናፊ አሰልጣኝ ሞነቲ ህይወቱ አለፈ።

አርጀንቲና የ1978ቱን የአለም ዋንጫ እንድታነሳ ያስቻሏት አሰልጣኝ ሉይስ ሞነቲ በ85 አመቱ ህይወቱ ማለፉን የአርጀንቲና እግር ኳስ ፌደሬሽን በትናንትናው እለት አስታውቋል።

AL-AIN