January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ኔቶ ከሩሲያ ጋር ለሚፈጠረው ግጭት በስፋት እየተዘጋጀ ነው- ሞስኮ

ሩሲያ ኔቶ ከቀዝቃዛው ጦርነት ወዲህ ግዙፍ ወታደራዊ ልምም እያደረገ ነው ብላለች

ኔቶ በሩሲያ ድንበር አቅራቢያ 90 ሺህ ወታደሮችን ያሳተፈ ልምምድ በማድረግ ላይ ይገኛል

የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን (ኔቶ) ከሩሲያ ጋር ለሚፈጠረው ግጭት በትኩረት እየተዘጋጀ መሆኑን ሞስኮ አስታወቀች።

ሩሲያ ከሰሞኑ እንዳስታወቀችው ከሆነ፤ ኔቶ ዘመናዊ እና ከባድ የጦር መሳሪያዎችን በመጠቀም በሀገሪቱ ድንበር አቅራቢያ ልምምድ ማድረግ ከጀመረ ሰነባብቷል።

AL-AIN