January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በመላው የክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች እየተከበረ ነው

meskel

በዓሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ-ክርስቲያን፣ በካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን እና በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት÷ በስግደት፣ በጾም፣ በጸሎት እና በዝማሬ እየተከበረ ይገኛል፡፡

በዕለቱ ቀኑን የሚያወሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች የሚነበቡ ሲሆን፥ በዕለተ ስቅለት የተከናወኑ ተግባራት እየታሰበም የስግደት ስርዓት ይከናወናል።

EBC