
የጀርመኑ ቦርሺያ ዶርትመንድና የፈረንሳዩ ፓሪስ ሴንት ጀርሜይን በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታቸውን ዛሬ ምሽት ያካሂዳሉ፡፡
ጨዋታው ከምሽቱ 4 ሰዓት በዶርትመንድ ሜዳ ሲገናል ኤዱና ፓርከ የሚካሄድ ሲሆን÷ የመልሱ ጨዋታ ደግሞ በፓሪስ ፓርክ ደ ፕሪንስ የሚካሄድ ይሆናል፡፡
ትናንት ባየርን ሙኒክ እና ሪያል ማድሪድ በአሊያንዝ አሬና ያደረጉት የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ሁለት አቻ በሆነ ውጤት መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡
የባየርን ሙኒክን ግቦች ሌሮይ ሳኔ እና ሀሪ ኬን ሲያስቆጥሩ÷ የሪያል ማድሪድን ግቦች ደግሞ ቪኒሽየስ ጁኒየር ከመረብ አሳር
FBC
More Stories
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊቨርፑል ከአስቶን ቪላ ጋር ይጫወታሉ
የቀድሞው የሪያል ማድሪድ ኮከብ ማርሴሎ ጫማ ሰቀለ
አርሰናል ከካራባኦ ዋንጫ ተሰናበተ